ጥቅምት 16/2017 | ማዕከሉ ለተከታታይ ሶስት ቀናት ሲያካሂድ የቆየው የ2017 ስልጠና ዘመን የመጀመሪያውን የሰልጣኞች የውስጥ መነሻ ምዘና ዛሬ ጥቅምት 16/2017 ዓ.ም በማዕከሉ ዘመናዊ የመሮጫ ሜዳ ላይ 200ሜ፣ 800ሜ፣ ከፍታ ዝላይና ስሉስ ዝላይ በወንድ እና በሴቶች በማካሄድ ሁሉም አሰልጣኞች የተገኙበት ምዘና ፍፃሜውን አግኝቷል ።