
በ1ኛ ዙር የኢትዮጵያ ሴቶች ከፍተኛ ሊግ የማዕከሉ ተጨዋች ሊዲያ እያሱ 11 ጎሎችን በማስቆጠር ኮከብ ጎል አግቢ በመሆን ተመረጠች።

The Center is working to contribute its share to the development of sports in our country by providing modern and scientific training to athletes in the fields of training.