የማዕከሉ ታዳጊዎች የሊጉን የበላይነት የሚያጸና ድንቅ ድል በፋሲል ከነማ ላይ ተቀዳጁ!

የካቲት 13/2018 | በኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ (U-20) ዛሬ በተደረገ ተጠባቂ ጨዋታ ማዕከሉ የጎንደሩን ፋሲል ከነማን 6 ለ 2 በሆነ ሰፊ ውጤት በመርታት ድንቅ ብቃቱን አስመስክሯል። በአሰልጣኝ ደረጄ ታመነ የሚሰለጥነው ቡድኑ ጨዋታው ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው በማዕከሉ የበላይነት…

Read More

ማዕከሉ በወንዶች እግር ኳስ አቋም መለኪያ ጨዋታ ድል ቀናው!

ጥር 23/2018 | ትናንት ቅዳሜ ጠዋት 4:00 ሰዓት ላይ  በአዲስ አበባ በሚገኘው የኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ሜዳ ላይ በተደረገ የወዳጅነት አቋም መለኪያ ጨዋታ፣ የማዕከሉ የ4ኛ ዓመት ወንዶች እግር ኳስ ቡድን የሸገር ሲቲ ከ20 ዓመት በታች (U-20) ቡድንን 2 ለ 1 በሆነ…

Read More