የቀድሞ የማዕከሉ ሰልጣኞች በ3000 ሜ. መሠናክል በአፍሪካ መድረክ ደመቁ!

ግንቦት 7/2018| በጋና መዲና አክራ እየተካሄደ በሚገኘው 24ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ የማዕከላችን ፍሬዎች የሆኑት የቀድሞ ሰልጣኝ አትሌቶቻችን የሀገራቸውን ሰንደቅ ዓላማ ከፍ አድርገው አውለብልበዋል። ትላንት በተካሄደው የ3000 ሜትር መሠናክል ወንዶች የፍፃሜ ውድድር አትሌት ገመቹ ጎዳና ድንቅ ብቃቱን በማሳየት 1ኛ ደረጃን…

Read More

የአትሌት ጥሩነሽ ዲባባ አትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማዕከል የ2018 የኢትዮጵያ ሴቶች ከፍተኛ ሊግ ባለድል በመሆን ዋንጫውን ተረከበ

ሚያዚያ 28/2018| የአትሌት ጥሩነሽ ዲባባ አትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማዕከል የሴቶች እግር ኳስ ቡድን የ2018 የኢትዮጵያ ሴቶች ከፍተኛ ሊግ የውድድር ዘመንን በድል በማጠናቀቅ የሻምፒዮናነት ዋንጫ በልበ ሙሉነት አንስቷል። ቡድኑ ዋንጫውን ማግኘቱን ቀድሞ አረጋግጦ ወደ ሜዳ ቢገባም በመዝጊያ ጨዋታው ላይ ከአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ…

Read More