የቀድሞ የማዕከሉ ሰልጣኞች በ3000 ሜ. መሠናክል በአፍሪካ መድረክ ደመቁ!

ግንቦት 7/2018| በጋና መዲና አክራ እየተካሄደ በሚገኘው 24ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ የማዕከላችን ፍሬዎች የሆኑት የቀድሞ ሰልጣኝ አትሌቶቻችን የሀገራቸውን ሰንደቅ ዓላማ ከፍ አድርገው አውለብልበዋል። ትላንት በተካሄደው የ3000 ሜትር መሠናክል ወንዶች የፍፃሜ ውድድር አትሌት ገመቹ ጎዳና ድንቅ ብቃቱን በማሳየት 1ኛ ደረጃን…

Read More

የአትሌት ጥሩነሽ ዲባባ አትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማዕከል የ2018 የኢትዮጵያ ሴቶች ከፍተኛ ሊግ ባለድል በመሆን ዋንጫውን ተረከበ

ሚያዚያ 28/2018| የአትሌት ጥሩነሽ ዲባባ አትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማዕከል የሴቶች እግር ኳስ ቡድን የ2018 የኢትዮጵያ ሴቶች ከፍተኛ ሊግ የውድድር ዘመንን በድል በማጠናቀቅ የሻምፒዮናነት ዋንጫ በልበ ሙሉነት አንስቷል። ቡድኑ ዋንጫውን ማግኘቱን ቀድሞ አረጋግጦ ወደ ሜዳ ቢገባም በመዝጊያ ጨዋታው ላይ ከአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ…

Read More

የ1447ኛው የዒድ አል-ፈጥር በዓል በአትሌት ጥሩነሽ ዲባባ አትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማዕከል በታላቅ ድምቀት ተከበረ።

መጋቢት 11/2018| የዘንድሮው የ1447ኛው የዒድ አል-ፈጥር በዓል በማዕከሉ ውስጥ ከሚገኙ ሰልጣኞች፣ አሰልጣኞች እና ሰራተኞች ጋር በጋራ በመሆን በታላቅ ድምቀት ተከብሮ ውሏል። በበዓሉ አከባበር ላይ የማዕከሉ ስራ አስፈፃሚዎች ተገኝተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ያስተላለፉ ሲሆን፣ ረመዳን የሰላም፣ የፍቅር እና የመረዳዳት ወር እንደመሆኑ…

Read More

የማዕከሉ ታዳጊዎች የሊጉን የበላይነት የሚያጸና ድንቅ ድል በፋሲል ከነማ ላይ ተቀዳጁ!

የካቲት 13/2018 | በኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ (U-20) ዛሬ በተደረገ ተጠባቂ ጨዋታ ማዕከሉ የጎንደሩን ፋሲል ከነማን 6 ለ 2 በሆነ ሰፊ ውጤት በመርታት ድንቅ ብቃቱን አስመስክሯል። በአሰልጣኝ ደረጄ ታመነ የሚሰለጥነው ቡድኑ ጨዋታው ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው በማዕከሉ የበላይነት…

Read More

ማዕከሉ በወንዶች እግር ኳስ አቋም መለኪያ ጨዋታ ድል ቀናው!

ጥር 23/2018 | ትናንት ቅዳሜ ጠዋት 4:00 ሰዓት ላይ  በአዲስ አበባ በሚገኘው የኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ሜዳ ላይ በተደረገ የወዳጅነት አቋም መለኪያ ጨዋታ፣ የማዕከሉ የ4ኛ ዓመት ወንዶች እግር ኳስ ቡድን የሸገር ሲቲ ከ20 ዓመት በታች (U-20) ቡድንን 2 ለ 1 በሆነ…

Read More